ታሪካችን
ቢቶፒያ (Beetopia) በኒው ጀርዚ የተቋቋመ የተወሰነና የጠራ የጠጅ ምርት የሚሰራ ፉብሪካ ነው። የተለያዩ ቃና ያላቸው ጠጆች በተወሰነ ቁጥር ያመርታል። በዓለም ላይ ጥንታዊና ከተከበሩ መጠጦች አንዱ የሆነውን ጠጅ/ሜድ እንደገና ለማስተዋወቅ የተቋቋመ ድርጅት ነው። የምንጠቀምበት ማር በጥንቃቄ የተመረጠና ከፍተኛ ጥራት ያለው ነው። ይህ ማር ከንጹሕና ከተጣራ ውሃ ጋር በጥንቃቄ ከተመረጡ የእርሾ ዝርያዎች ጋር በማጣመር ባህላዊነቱን ጠብቆ በዘመናዊ የእጅ ሙያ የተዘጋጀ ነው።